የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ በሦስት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምፀ ተዐቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቆታል።