«አከራካሪ» የተባሉ አካባቢዎች ችግር በሰላም እንዲፈታ ስለመጠየቁ

Wait 5 sec.

የወልቃይት ነባር ነዋሪዎች በመላው ዓለም በስደት ላይ እንደሚገኙ የተናገሩት አስተያየት ሰጪዎች፣ እኚህም ወደ ቀደመ ቀያቸው የሚመለሱበት ሁኔታ እንዲመቻች የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ እገዛ እንዲያደርጉ ተወያዮቹ መጠየቃቸውን አስተያየት ሰጪው ተናግረዋል፡፡