ይሁንና ጄኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳግሎና አዲስ ወዳጆቻቸዉ ናይሮቢ ላይ ያገኙን ፖለቲካዊ ድል አጣጥመዉ ሳያበቁ፣ የሱዳን መከላከያ ጦር ኤል ጊታንያ በተባለችዉ ከተማና አካባቢ የሠፈረዉን የፈጥኖ ደራሽ ጠላቱን ደምስሶ ከተማይቱን ተቆጣጥሯል