የናይሮቢዉ መንግሥት በሱዳን ተነጻጻሪ መንግሥት ለመመስረት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይላትን እና አጋሮቻቸዉን ያሳተፈ ስብሰባ ናይሮቢ ላይ ማዘጋጀቱን በመቃወም ሱዳን፤ ኬንያ የሚገኘዉን አምባሳደሯን ጠርታለች። የሱዳን በኬንያ አስተናጋጅነት ሱዳን ላይ የጥላቻ እርምጃ የሚወስዱ ስብሰባዎች ላይ ምላሽ ለመስጠት ነው ብለዋል።