የጀርመን ምርጫ 2025 ፋይዳ ተግዳሮቶቹና አስተምህሮቱ

Wait 5 sec.

ወቅቱን ያልጠበቀው ምርጫ ከተጠራ ወዲህ ፖለቲከኞች የመራጩን ህዝብ ድጋፍ ያስገኙልናል ያሏቸውን ጉዳዮች እያጎሉ ሲቀሰቅሱ ከርመዋል። በፍልሰት ጉዳዮች ላይ የተነሱ ውዝግቦችና ተቃውሞዎች ጎልተው ወጥተዋል። የውጭ ጣልቃ ገብነትም ተጠናክሯል።ኅብረተሰቡ በተለያዩ ወሳኝ በሚባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች የተከፋፈለ አቋም መያዛቸው የምርጫውን ውጤት አጓጊ አድርጎታል።