ከትናንት በስቲያ ረቡዕ በሰሜን ሸዋ ዞን (ሰላሌ) ግራር ጃርሶ ወረዳ ዝናቡ በለጠ የተባሉ የወረዳው ብልጽግና ፓርቲ ኃላፊ እና የወረዳው ጤና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ታደሰ ተፈሪ በአከባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መገደላቸውን ወረዳው በይፋዊ ማህበራዊ ገጹ አስታውቋል።