ሰብሳቢው አቶ ሰለሞን አየለ ወቅታዊ ሀገራዊ የጸጥታ እና የደህንነት ሁኔታ ከሰላማዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰላማዊ ትግል አንጻር እንዴት እንደሚታይ ፤ በቀጣዩ ዓመት ሊካሄድ ቀጠሮ ስለተያዘለት የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ እና አስቻይ ሁኔታዎች በስፋት ዳስሰዋል።