የኢድ አል አድኻ (አረፋ) በዓል አከባበር ሃይማኖታዊ እና ማህበራዊ እሴት

Wait 5 sec.

የታሪክ ተመራማሪው ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉሸዋ አረፋ በዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በተመሳሳይ መልኩ ቢከበርም በየአገሩ ሁሉም በአከባቢው ባህል በአብሮነት ያከብረዋል” በማለት በኢትዮጵያ ለአብነትም በስልጤና ጉራጌ አከባቢ የበዓሉ አከባበር የመተጫጫና የቤተሰብ መሰባሰቢያ ተደርጎ ስለሚወሰድ የሚፈጥረው ማህበራዊ ቁርኝትና ኢኮኖሚያዊ ትስስሩ አይናቅም ይላሉ፡፡