ዳግም ጦርነት በህወሓት እና በፌደራል መንግሥት መካከል ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት ያላቸው፣ እና የህወሓትን የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ በመሸሽ ወደ ቆቦ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር 72,000 መድረሱ በሚነገርበት በዚህ ወቅት፣ በርካታ ወጣቶች ከአላማጣ እና ሌሎች የሦስቱ ራያ አካባቢዎች ወደ ቆቦ ከተማ እየገቡ መሆኑን ይናገራ