ሥለቅዳሜዉ ዉጊያ የህወሓት ጥሪ፣የመንግሥት ዝምታ፣የመንግሥት የካቢኔ አባል ማረጋገጪያና የመንግሥት ደጋፊዎች የቃላት ዘመቻ ቢደጋገም ዉጊያዉ ቢያንስ እስከ ዛሬ የቀጠለ አይመስልም።ከእንግዲሕ ላመቀጠሉ ግን ምንም ዋስትና የለም