"በቀደመው የትግራይ ጦርነት የፍትህና ተጠያቂነት ማጣት ለቀጣይ ግጭት በር ከፍቷል " አምነስቲ

Wait 5 sec.

ዓለማቀፍ የሰብአዊ መብቶችን በቅርበት የሚከታተለው አምንስቲ እንተርናሽናል በትናንት ሰኞ ይፋዊ መግለጫው ። «ግጭቱ እንደ አዲስ መቀስቀሱ፣ ነዋሪዎችን ድጋሚ ለከባድ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አደጋ ያጋልጣልየሚል ስጋት ገብቶኛል» ብሏል።