ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር፤ ለመከላከል የተሰጠው ትኩረት

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ፖሊስ በሰዎች አዘዋዋሪዎች ላይ በሚያደርገው ምርመራ ጅማ፣ ከሚሴ፣ ድሬዳዋና አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ስለተዘረጉ ሰንሰለቶች መረጃ መቀበሉን የፌድራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ኦፐሬሽን ዋና መምሪያ ኃላፊ ተናገሩ። ምርመራው የባንክ የገንዘብ ዝውውሮች እስከ መፈተሽ የደረሰ መሆኑን አቶ ሙሊሳ አብዲሳ ገልጸዋል