በአገሪቱ ምሥራቃዊ መስመር ላይ በሰው መነገድ ላይ የተሰማሩ የተባሉ በርካታ ተጠርጣሪዎች ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በዚህ ሳምንት ደግሞ በደቡባዊው የስደት መስመር ሰዎችን በሕገወጥ መንገድ ያስኮበልላል የተባለ ግለሰብ መያዙ ተነገረ።