የዩክሬን ጦርነት 4ኛ ዓመት ዝክርና የአዉሮጶች አቋም

Wait 5 sec.

ይሁንና ሕብረቱ በሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ለመጣልና ለዩክሬን ተጨማሪ 90 ቢሊዮን ዩሮ ለማበደር የነበረዉን ዕቅድ ትናንት ሐንጋሪና ሶሎቫኪያ በማገዳቸዉ የሕብረቱ መሪዎች ኪቭ የገቡት ለዩክሬን የሚሰጡት ነገር ሳይዙ ባዶ እጃቸዉን ነዉ