የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የስብሰባ ትኩረት

Wait 5 sec.

ትናንት ብራስልስ ቤልጂግ የተካሄደው የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ከተወያየባቸው በርካታ አጀንዳዎች ውስጥ፤ ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ያለው ጦርነት፤ የመካከለኛው ምሥራቅ ሁኔታ፤ አሜሪካና እስራኤል ከኢራን ጋር የገቡበት ጦርነትና ያስክተለው ቀውስ ዋናዎቹና ትኩረት የተሰጣቸው ነበሩ።