የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ለዩክሬን ተጨማሪ ድጋፍ ለመስጠት መስማማታቸው

Wait 5 sec.

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ሩስያ መስማማት አለባት ሲሉ አሳስበዋል። ይህን ለማሳካትም የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁም ብለዋል። ትራምፕ አክለውም ከስምምነቱ በኋላ በሆርሙዝ ሰርጥ ነዳጅ ዘይት እንደልብ መተላለፍ ከጀመረ በኢራኑ ጦርነት ምክንያት ሩስያ የተነሳላት ማዕቀብ ተመልሶ እንደሚጣልባትም ተናግረዋል።