የትግራይ ክልል አስተዳደር አርቅቋል ተብሎ እየተገለጸ የሚገኘው አዲስ ሕግ፤ “የትግራይ ሕዝብ ኅልውና እና ደኅንነትን ለማረጋገጥ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ያወጣው አዋጅ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ነው፡፡