የትግራይ ወጣቶች ክልልሉን ለቀዉ እየወጡ ነዉ

Wait 5 sec.

በትግራይ እየተካሄደ ባለው የጦርነት ዝግጅት ምክንያት አጠቃላይ ማህበረሰቡም ሆነ ወጣቱ እጅግ አስቸጋሪ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል ሲል አስተያየቱን ለዶይቼ ቬለ ያጋራው አንድ የመቐለ ነዋሪ ወጣት፤ “በተለይም ሺራሮ አከባቢ ከሰሞኑ የተወሰደው የድሮን ጥቃት እርምጃ ድንጋጤን ፈጥሯል” ---