ዩናይትድ ስቴትስና ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ ተባብሶ የከረመውን ጦርነት ለማስቆም ያስችላል ከተባለው ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት ይፋ አድርገዋል። አደራዳሪዋ ፓኪስታንም ይህንኑ አረጋግጣለች።