ማሕደረ ዜና፣ የዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ሥምምነት-የሠላም ጭላንጭል ብርቀት

Wait 5 sec.

የዓለም ምርጥ፣ ጠንካራ፣ ዘመናይ ጦር መሳሪያ የታጠቁት የሁለቱ ሐገራት ጦር ኃይላት በማዕቀብ፣ መገለልና ተደጋጋሚ ጦርነት የተዳከመች በመሰለችዉ ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ግን ከመካከለኛዉ ምሥራቅ አልፎ ከሰርቢያ እስከ ኢንዶኔዢያ፣ ከፊሊፒንስ እስከ ፈረንሳይ የሚገኙ ሐገራት ዜጎችን ገድሏል።