በአሜሪካ የእግድ መግለጫ ላይ የሕወሓት ምላሽ

Wait 5 sec.

ዩናይትድ ስቴትስ በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ አመራሮች እና በቤተሰቦቻቸዉ ላይ ያነጣጠረ የቪዛ እገዳ መጣሏን ማሳወቋን ተከትሎ ሕወሓት መልስ ሰጥቷል።በምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሰረዘው ሕወሓት፤ ለአሜሪካው መግለጫ በሰጠው ምላሽ የአሜሪካ የቪዛ እገዳ አድሏዊና ለአንድ ወገን ያደላ ነው ሲል የአሜሪካን መንግስት ውሳኔ ተቃውሞታል።