«ሁሉም ላይ ነው ምግብ ብትል፤ ሊስትሮ ራሱ 50 ብር ገብቷል። አስበኸዋል? በጣም ከባድ ነው። ምንም ቢሆን መንግስት ጣልቃ ቢገባበት፤ ኮሪደር የሚለውን ትቶ መጀመሪያ ሰው የሚበላውን የሚጠጣውን ነገር ቢያስተካክልልን።»