ኤርትራ እንደገና ኢትዮጵያ ግዛት ዉስጥ ከኢትዮጵያ ኃይሎች አንዱን ደግፋ ሌላዉን ጠልታ የተሳተፈችበት ጦርነት በብዙዎች ግምት 6 መቶ ሺሕ ህዝብ ፈጅቷል።ሚሊዮኖችን አፈናቅሏል።ጦርነቱ በሰላም ሥምምነት ሲቆም ግን የአዲስ አበባና የአሥመሮች ያፍታ ፍቅርም በጠብ ተለዉጧል