የአፍሪካ ኅብረት መሪዎች በደቡብ አፍሪካ ባለው መጤ ጠል እንቅስቃሴና ጥቃት ላይ እስካሁን አልተነጋገሩም። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽንም በዚህ ጉዳይ ላይ ብቻ ያተኮረ መግለጫ አላወጣም።