ምርጫ፣ አገራዊ ምክክር እና ኢኮኖሚን በተመለከተ ጠቅላይ ሚንስትሩ የተሰጡት ማብራሪያ

Wait 5 sec.

ዶ/ር ደሳለኝ 10.2 በመቶ አመታዊ እድገት፣ የግብር ገቢ 1.5 ትሪሊየን መድረሱን፣ የሸቀጦች የወጪ ንግድ 11 ቢሊየን ብር ማስገኘቱንና ሎሎችንም ከበጀት አመቱ የመንግስት ሪፖርት መመልከታቸውንም ገልጸው፤ እነዚህ አያዞች የህብረተሰቡን እውነተኛ ኑሮ ሁኔታ እንደማይወክሉ ተናግረዋል፡፡