በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ስራ ዘርፎች ለውጥ እየተመዘገበ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን ተናግረዋል፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ ይህንን የተናገሩ የምክር ቤቱ 6ኛው 5 ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ባቀረቡት የስራ ዘገባ ነው