ደቡብ አፍሪቃ፤ ስደተኛ ጠል ጥቃቶችን ሸሽተዉ የወጡ አፍሪቃዉያን

Wait 5 sec.

በደቡብ አፍሪቃ የተከሰተዉን የመጤ ጥላቻ ጥቃት ተከትሎ ብዙዎች ህይወታቸውን እንደገና ለመገንባት እየታገሉ ቢሆንም፤ በአፍሪቃ ውስጥ ፍልሰትን የሚያባብሱ ጥልቅ የአስተዳደር እና የኢኮኖሚ ችግሮች መኖራቸዉን የሚጠቁም ነዉ። በደቡብ አፍሪቃ ውጭ ዜጋ እስከሆንክ ድረስ እዚያ እንድትኖር አይፈልጉም።