በጋምቤላ ክልል ውጥረት ሰፍኗል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ

Wait 5 sec.

የጋምቤላ ክልል መንግስት ባወጣው መግለጫ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት በክልሉ የጸጥታ ችግር የፈጠሩ አካላትን አድኖ በመያዝ ላይ መሆኑንና በርካቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስረድቷል፡፡ ‹‹ከጸጥታ ኃይሎች ውጪ የትኛውንም የጦር መሳሪያ ይዞ የሚገኝ አካል ላይ የጸጥታ ኃይሎች አስፈላጊውን እርምጃ›› ይወስዳሉም ሲል ገልጿል፡፡