ከጋምቤላ ከተማ ወደ አቦልና ኢታንግ የተባሉ ወረዳዎች ሲጓዝ በነበሩ ህዝብ የጫኑ መኪኖች ላይ የታጠቁ ኃይሎች አደረሱት በተባለው ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡