የታጣቂዎች እንቅስቃሴ በጋምቤላ

Wait 5 sec.

ለወራት አንጻራዊ የተባለ ሰላም ሰፍኖ በቆየባት ጋምቤላ ክልል ከባለፈው ቅድሜ ጀምሮ የታጣቂዎች ጥቃት በተለያዩ ቦታዎች መከሰቱን የአምስት ሰዎችም ሕይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።