ኢትዮጵያዉያን አትሌቶችያንጸባረቁበት የቡዳፔስቱ ምሽት እና ሌሎች ወሬዎች

Wait 5 sec.

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ልቅና አምባዉ አዲስ ታሪክ ጽፋለች፤ በአንድ ጀምበር ሚሊዮን ብሮችን አፍሳለች። የኢትዮጵያ ተወካይ የእግር ኳስ ክለቦች ለአፍሪቃ መድረክ ጥሩ ጅማሬ እያሳዩ ነው፤ ማንችስተር ሲቲ በአወዛጋቢ ጎል የደርቢ ተቀናቃኙን ድል ነስቷል፤ የዳኞች ምክር ቤት ይቅርታ ጠይቋል።