በአያቶላህ አሊ ኻሚኒ አስከሬን ሽኝት ሥነ-ስርዓት ላይ ከ20 ሚሊየን በላይ ሰዎች እንዲሁም ከ100 በላይ ሀገራት ተወካዮች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከመካከላቸው የሩስያ እና የቻይና ተወካዮች እንደሚገኙ ተመልክቷል ። የኢራቅ የአርሜንያ እና የፖኪስታን ፖለቲከኞች በሽኝት ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ቴህራን ገብተዋል።