በጀርመን ዛክሰን አንሃልት ግዛት ከፍተኛ ትኩረት የሳበ ምክር ቤታዊ ምርጫ እየተካሔደ ነው

Wait 5 sec.

በዛክሰን አንሃልት ግዛት እየተካሔደ በሚገኘው ምክር ቤታዊ ምርጫ 1.7 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች ድምጽ የሚሰጡ ሲሆን መላው ጀርመንና የተቀረው ዓለም በዐይነ ቁራኛ የሚከታተሉት ነው። ምርጫውን ቀኝ አክራሪው አማራጭ ለጀርመን (AFD) ፓርቲ ሊያሸንፍ እንደሚችል ይጠበቃል።