የሕግ ባለሞያ እና የፖለቲካ ተንታኝ ዶክተር ለማ ይፍራሸዋ AfD ከሚያስመዘገበው ውጤት በመነሳት ህዝባዊ መሠረት አለው ማለት እንደሚቻል ገልጸው፣ በዛክሰን አንሀልት መስከረም ላይ በሚደረገው ምርጫ ፓርቲው እንደተጠበቀው ካሸነፈ በፌደራል መንግሥትነት ሃላፊነት ለመውሰድ የሚያበቃ የመጀመሪያው ደረጃ ሊሆን ይችላል።