«በርካታ ሰዎች እየፈሩ ነው። ከሁለት ሳምንት በፊት እናቴን አናግሬያት ነበር። እዚህ ስትኖር 34 ዓመታት ተቆጥረዋል። በታህሳስ ወር ከዚህ ለቃ እንደምትሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነግራኛለች። በሚቀጥሉት 3 ወራት ነገሮች እንዴት እደሚቀጥሉ ትመለከትና ከዛ ከዚህ ለቆ መሄድን እንደ አማራጭ ይዛለች። በእውነት ይህ ያማል። »