«ተይዘው እንኳን በዋስትና የሚለቀቁበት ነገር አለ። ለእኛም እስካሁን ድረስ ይህ ነገር እንዲባባስ ያደረገበት ምክንያት ይህ ነው ብለን የምናስብበት ነገር አለ። የፍትህ አካላት ጉዳዩን እና ችግሩን አይተውት በቀጣይ ላይ እንደው ማስተካከያ ቢሰራ የሚል ሀሳብ አለኝ።»