ዘንድሮ ከ287 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኤሌክትሪክ መሰረተልማቶች ተሰርቀዋል-መስሪያ ቤት

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እስከ ሃምሌ በተጠናቀቀው የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት 287.5 ሚሊየን ብር (አምስት ሚሊየን ዶላር) በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና በኃይል ስርቆት የደረሰበትን ኪሳራውን በገለጸበት ሪፖርቱ በስርቆት ያጋጠመው ኪሳራው ከፍተኛ ስጋት መደቀኑንና የአገልግሎት ተደራሽነት ጥረቶችን ፈተና ውስጥ ስለማስገባቱ ተጠቁሟል፡፡