ፊንፊኔ፦ የህልውና ጉዳይ እንጂ ተራ ጥያቄ አይደለም

Wait 5 sec.

የ150 ዓመት ቁስል፣ የ7ሺ ህይወት መስዋዕትነት፣ እና ዛሬው ወሳኝ ጊዜ ጸሐፊ፦ ዳንዲ ረገባ ለኦሮሞ ህዝብ ፊንፊኔ ተራ የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም። የከተማ ድንበር ጉዳይ አይደለም። የበጀት ድርሻ ወይም የአስተዳደር ክልል ጉዳይ አይደለም። የህልውና ጉዳይ ነው። ፊንፊኔ የኦሮሞ ህዝብ መታወቂያ፣ ክብር እና የወደፊት ተስፋ የተጠቃለለባት ከተማ ናት። እሷ ልብ ናት። እሷ ነፍስ ናት። እሷ መሠረት ናት። እናም […]