በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው አገራዊ ምክክር፣ ጉባኤውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ዋና ዋና መሥፈርቶችን የማያሟላ በመሆኑ አጥብቆ እንደሚቃወም፣የዐማራ ዲያስፖራ ግሎባል ፎረም አስታወቀ።