የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤና የሌሎች ሀገሮች ተሞክሮ

Wait 5 sec.

የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር፣ከሌሎች ምክክር ከተሳካላቸው ሀገሮች አኳያ ሲታይ በርካታ ጉድለቶች ተስተውሎበታል ሲል ''ኢትዮጵያን እናድን መድረክ'' ገለጸ። በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ሃገራዊ ምክክር፣አጀማመሩና ሂደቱ አጠያያቂ ስለሆነ፣ሀገራዊ ምክክር እንደተሳካላቸዉ የዓለም ሃገራት መረጋጋትን፣ ሁሉን አቃፊ ሥርዓትን አያዋልድም ብሏል።