አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ዘርፉ ለአገር እድገትና ግንባታ የሚጫወተውን ሚና ከፍ ለማድረግ የሙያውን ነጻነት መጠበቅና በመርህ መምራት ይገባልም ነው ያሉት፡፡