በኢትዮጵያ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት ሠፋ ወይስ ጠበበ?

Wait 5 sec.

ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት፤ የሚዲያ አስተዳደር እና ቁጥጥር በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ 3ኛውን የፖሊሲ ዉይይት በሀዋሳ ከተማ ተካሄደ ፡፡ የሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ባዘጋጀው በዚሁ መድረኩ ላይ በዘርፉ የሚታዩ ተግዳሮቶችና የመፍትሄ አማራጮች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነት ሠፋ ወይስ ጠበበ?