«የመንግስት ኃይል ወረዳው ላይ የለምና ሬሳ ማንሳት አልተቻለም፤ የሞቱትም ሲቪሎች ናቸው፤ 6 ሰዎች ዛሬ አግኝተን ቀብረናል ፣ 3 ቁስለኞችም አግኝተናል፤የት እንደገቡ እስካሁያልታወቀው እጅግ በርካታ ማህበረሰብ አለና እየተፈለጉ ነው”

Wait 5 sec.

በምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ኪረሙ ወረዳ ጉዲና ጅሬኛ ቀበሌ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም. ከማለዳው ጀምሮ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የበርካታ ንጹሀን ሕይወት ማለፉንና ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል፡፡