የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ጨምሮ ስድስት ጥንታዊ የክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት ቤተሰብ የሆነው የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ቋሚ ጉባኤ በበኩሉ ግድያውን "ታላቅ አሳዛኝ ክስተት" ብሎታል።

Wait 5 sec.

ኦሮሚያ ክልል አርሲ ውስጥ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትያኖችን አነጣጥረው መስከረም 10 እና 14 ቀን 2019 ዓ.ም ሁለት ወረዳዎች ላይ "ግፍን በተሞላ ጭካኔ" ተፈፀሙ በተባሉ አሰቃቂ ጥቃቶች 60 ምዕመናን መገደላቸው መገለፁ የፍትሕ እና የተጠያቂነት ጥሪ ዛሬም ከተለያየ አቅጣጫ እንዲሰማ አድርጓል።