በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ጦርነቱ ቀጥሏል ተባለ

Wait 5 sec.

የአምባሰል ወረዳ ዉጫሌ ከተማና ዙሪያው ወደ አንጻራዊ ሰላም ሲመለስ በሮቢት በመንግሥትና በፋኖ ኃይሎች መካከል ሲካሄድ የቆየው ጦርነት ምሽቱን ቀጥሏል። የደሴ ወልዲያ መንገድ ደግሞ ዛሬ ለተሽከርካሪዎች ክፍት ሆኖ ውሏል።