የቅድመ ምርጫ መድረክ ላይ ዶቼ ቨለ ያነጋገራቸው አላን አብራሞቪትዝ ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ኤሚሪተስ ፕሮፌሰር ናቸው።የአጋማሽ ዘመን ምርጫውን ውጤት አዝማሚያ በተመለከተም ተከታዩን አስተያየት ሰጥተውናል።

Wait 5 sec.

ሊካሄድ ጥቂት ቀናት የቀረው፣ የአሜሪካ አጋማሽ ዘመን ምርጫ፣ሃገሪቱ ከሌሎች ሃገሮች ጋር ያላትን ግንኙነት፣በቀጣይ ጊዜያት የመለወጥ አንደምታ እንደሚኖረው ባለሙያዎች አመለከቱ። ምርጫውን የሚወስኑ ጉዳዮች ላይ የመከረ የባለሙያዎች ውይይት፣አትላንታ ጆርጂያ ውስጥ ተካሄዷል።