የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአጋማሽ የስልጣን ዘመን ምርጫ እና አንድምታዉ

Wait 5 sec.

በዩናይትድ ስቴትስ፣ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአጋማሽ የስልጣን ዘመን ወይም የአማካይ ወቅት ምርጫ እና ዉጤቱ በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ። ምርጫዉ የሚካሄደዉ ነገ ማክሰኞ ኖቬምበር 3 ወይም ጥቅምት 24 ነዉ። የምርጫዉ ዝግጅት ምን ይመስላል?-የቅድመ ትንበያ ዉጤቶችስ ምን ያሳያሉ?