ህወሃት በፌደራል መንግስት ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃት እየተፈጸመብኝ ነው ሲል ከሰሰ

Wait 5 sec.

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ በአንጻራዊ ሰላም ውስጥ የቆየው የህወሃትና የኢትዮጵያ መንግስት አለመግባባት ዳግም ማንሰራራቱን ተከትሎ፣ የፌደራል መንግስት በሲቪልና በህዝብ መገልገያ ተቋማት ላይ የድሮንና የሚግ ጥቃት እያካሄደብኝ ነው ሲል ህወሃት ይከሰሰ።