ሁለት ፖለቲከኞች እና አንድ ጠበቃ ታሠሩ

Wait 5 sec.

የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ይስሐቅ ወልዳይ እንዲሁም የፓርቲው አባል ፖለቲከኛ አበበ አካሉ በመንግሥት የፀጥታ ኃይል መታሠራቸውን ፓርቲው አረጋግጧል። ጠበቃ አበራ ንጉሥ በፖሊስ ተይዘው በፌዴራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ እሥር ላይ መሆናቸውን የሙያ አጋራቸው ነግረውናል።