በምክክሩ የጎላ መነጋገሪያ ሆኖ የቀጠለው የአዲስ አበባ ጉዳይ

Wait 5 sec.

አንድ ወር ከአንድ ሳምንት ባለፈው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የአዲስ አበባ ጉዳይ ጉልህ መነጋገሪያ ጭብጥ ሆኖ ቀጥሏል። ኮሚሽኑ የአጀንዳ ምክረሀሳቦች ለአራት ሺህ ጉባኤተኞች እየቀረቡ መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ማምሻውን በፌስቡክ ገጹ በአጭሩ በጻፈው መግለጫ ጠቁሟል።